የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት ከዚህ ቀጥሎ በተዘረዘረው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈለጋል፡፡
Published on: Thursday April 21, 2016

ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት ከዚህ ቀጥሎ በተዘረዘረው ክፍት የሥራ መደብ ላይ

አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈለጋል፡፡

 

ቀን ሚያዝያ 13/2008

ተቁ

የሥራ መደብ

የመደብ መታወቂያ ቁጥር

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

ተፈላጊ ችሎታ

ጾታ

የሥራ ቦታ

የትምህርት ዓይነት

የትምህርት ደረጃ

አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

1

 

የግዥ ሠራተኛ

 

8.6/አአ5-10

ጽሂ-10

2,298.00

1

·   በሰፕላይ ማኔጅመንት እና ተመሳሳይ የትምህርት ዘርፎች

·    ቢ.ኤ. ዲግሪ

·    የኮሌጅ ዲፕሎማ

·    የቴክኒክና የሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ

·   4  ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ  

·   6  ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ   

·   8  ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ

አይለይም

አ.አ.

 

ማሳሰቢያ፣  

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና እንዲሁም 1 ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ከእስታዲየም ወደ ሳሪስ በሚወስደው መንገድ (ቴሌ ጋራዥ አካባቢ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠመንጃ ያዥ ቅርንጫፍ አጠገብ በሚገኘው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር መ/ቤት በሚገኝበት ህንፃ ውስጥ 5ኛ ፎቅ ላይ በሰው ሃብት ልማትና አስተዳደር አገልግሎት በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ መንግስታዊ ካልሆኑ መ/ቤቶች የሚቀርቡ ማስረጃዎች የስራ ግብር መከፈሉን ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል እንዲሁም በዲፕሎማ ደረጃ ለሚመጡ ተመዝጋቢዎች የሲኦሲ ፈተና ማለፋቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁ. 0118 30 24 69

ዌብ ሳይት፣ www.enao-eth.org

ኢ-ሜይል፣ info@enao-eth.org

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉየኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት